አስተያየትዎን እንፈልጋለን!

የግል ሚስጥራዊነት ማስታወቂያ፡

በዚህ የዳሰሳ ጥናት የሚቀርቡ መረጃዎች እንደ ህዝብ ሰነድ ስለሚወሰዱ ለህዝብ እይታ ሊቀርቡ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ የህዝብ ሰነድ አዋጅ RCW ምእራፍ 42.56ን ይመልከቱ። ይህ መረጃ እንዴት እንደሚጠበቅ የበለጠ ለማወቅ እባክዎትን የግል ምስጥር መግለጫችንን ይመልከቱ።
በትራንስፖርት ስርዓታችን ላይ ላደረግነው ትልቅ ለውጥ ወደ መሃል ከተማ የሚሄዱና የሚያቋርጡ ሰዎች ብዙ ማስተካከያዎችን መድረግ ይጠበቅባቸዋል።

እባክዎትን የትራፊክ መረጃዎችን እንዴት እንደሚያገኙና በአካባቢው ለመድረስ ያደረጓቸውን ለውጦች ለማወቅ እንድንችል ይርዱን።
ይህ ሁለት ደቂቃዎችን ያህል መውሰድ ያለበትና የእርስዎ አስተያየት ደግሞ በሲያትል መሃል ከተማ ውስጥ ሁላችንም ለምናቅደውና ለምናዘጋጀው የትራንስፖርት ለውጥ ያግዘናል።

Question Title

* 1. በአሁኑ ጊዜ በሲያትል ከተማ ውስጥ የመጓዝ ሁኔታን በተለየ መልኩ እንዴት ይረዱታል? (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)

Question Title

* 2. ሲያትል ከተማ ውስጥ መሄድ ለእርስዎ እንዴት ነው?

Question Title

* 3. ከእነዚህ የትራንስፖርት ፕሮጀክቶች ጉዞዎ ላይ ተፅ እኖ ያደረጉ አሉ (ረጅም ወይም አጭር የጉዞ ሰዓት፥ አዳዲስ የአውቶቡስ ማቆሚያዎች ወይም መስመሮች የሚገኙበት፥ ወዘተ?)

Question Title

* 4.  ሲያትልን በማጠጋጋት ምክንያት፥ ከለመዱት የጉዞ ባሕሪዎን በተወሰነ መልኩ ቀይሮታል (በለዬ አኮአን በመሄድ፥ በቀን ውስጥ በተለዬ ሰዓት በመሄድ፥ ከርቀት ሆን መስራት ወዘተ)

Question Title

* 5. አዎ ከሆነ፥ ከዚህን በፊት ሲጠቀሙ ከነበሩት በበለጠ ዛሬ የትኞቹን የጉዞ ስልቶች የበለጠ ይጠቀማሉ። (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)

Question Title

* 6. የትራፍክ ጫናዎችንና የጉዞ አማራጮችን በሚመለከት መረጃ ከየት ያገኛሉ?

Question Title

* 7. በአሁኑ ሰዓት እንዴት ሲያትል ከተማ መግባትና መመላለስ እንሚችሉ ስለማሻሻል ማገዝ እንድንችል ሐሳብዎ ምንድን ነው?

Question Title

* 8. ስለራስዎ በተጨማሪ ይንገሩን! የሚከተሉትን መረጃዎች መስጠት የራስዎት ምርጫ ነው፥ ነገር ግን መረጃውን ቢያጋሩን ማን በዚህ ዳሰሳ ጥናት እንደ ተሳተፈ እንድንረዳ ያግዘናል።

Question Title

* 9. ጾታዎ ምንድን ነው?

Question Title

* 10.  በአሁኑ እድሜዎት ስንት ነው?

Question Title

* 11. አጠቃላይ አመታዊ የቤተሰብዎ ገቢ ምን ያህል ነው?

T